📞 011-4-422315 | 📍 ንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ አዲስ አበባ
ምስል 1
ምስል 2
ምስል 3
ምስል 4
ምስል 5
ምስል 6
ምስል 7

ስለ ትምህርት ቤታችን

ስብስቴ ነጋሲ አፀደ ህፃናትና መጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን በስነ-ምግባር እና በዕውቀት ቀርጾ ለታላቅ ዓላማ የሚያበቃ የትምህርት ተቋም ነው።

አቶ አዲሱ ጌታቸው አረጉ

አቶ አዲሱ ጌታቸው አረጉ

ርዕሰ መምህር

የስብስቴ ነጋሲ ትምህርት ቤት

እንኳን ደህና መጣችሁ!

"ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች፣ ወደ ስብስቴ ነጋሲ ትምህርት ቤት ዌብሳይት በሰላም መጣችሁ። ትምህርት ቤታችን ተማሪዎችን በጥራት ማስተማር እና ለተሻለ ነገ ማዘጋጀት ዋና ዓላማው አድርጎ ይሰራል። እናንተም ከእኛ ጋር በመሆን ለልጆቻችሁ የተሻለ ትምህርት እንዲያገኙ እንጋብዛለን።"

🌟

ራዕይ

በኢትዮጵያ የትምህርት ስርአት ውስጥ ቀዳሚ እና ተመራጭ በመሆን፣ በዕውቀትና በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ማፍራት።

🎯

ተልዕኮ

ዘመናዊ ቴክኖሎጂንና ብቁ መምህራንን በመጠቀም፣ ተማሪዎቻችን ለአለም አቀፍ ውድድር ዝግጁ እንዲሆኑ ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት።

🤝

እሴቶች

ታማኝነት፣ ግልጽነት፣ የጋራ ስራ እና ለተማሪዎች ስኬት መትጋት መለያዎቻችን ናቸው።

የእርስዎ አስተያየት ለእኛ አስፈላጊ ነው!

ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ምስጋና ካሎት እዚህ ይጻፉልን።

አዳዲስ ዜናዎች እና ኩነቶች

ጥር 23/2018

የ75ኛ ዓመት የምስረታ በዓል

ትምህርት ቤታችን የ75ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ።

ተጨማሪ ያንብቡ →
የወላጆች እና መምህራን ጉባኤ
የካቲት 24, 2018

የወላጆች እና መምህራን ጉባኤ

በዚህ ጉባኤ የተማሪዎች ውጤት እና የቀጣይ የትምህርት እቅድ በወላጆች ጋር ተወያይቶ ይቀጥላል።

ተጨማሪ ያንብቡ →
የሳይንስ እና የፈጠራ ቀን
መጋቢት 05, 2018

የሳይንስ እና የፈጠራ ቀን

ተማሪዎች የሰሯቸውን የሳይንስ እና ፈጠራ ስራዎች በማቅረብ ክህሎታቸውን ለወላጆች ያሳያሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ →
የአመቱ ምርጥ ተማሪዎች ሽልማት
መጋቢት 15, 2018

የአመቱ ምርጥ ተማሪዎች ሽልማት

በትምህርት እና በስነ-ምግባር ብልጫ ያሳዩ ተማሪዎች በልዩ የሽልማት ፕሮግራም ይበረታታሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ →

ያግኙን / አድራሻ

📍 መገኛ፦

አዲስ አበባ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 08 (ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ፊትለፊት)

📞 ስልክ ቁጥር፦

+251 912 28 92 37 / +251 114 70 70 65

📧 ኢሜይል፦

info@sibistenegassi.com

የስራ ሰዓት፦

ከሰኞ - አርብ፡ 2:00 - 11:30

ቅዳሜ፡ 2:00 - 6:30

Telegram Facebook