Help Center / እርዳታ ማዕከል
በዚህ ገጽ በት/ቤቱ አገልግሎቶች ላይ ብዙ የሚጠየቁ ጥያቄዎች እና ፈጣን መረጃዎችን ታገኛላችሁ።
← ወደ መነሻ ተመለስ
ብዙ ጊዜ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
1) የት/ቤቱ የስራ ሰዓት ምንድን ነው?
ከሰኞ እስከ አርብ 2:00 - 11:30፣ ቅዳሜ 2:00 - 6:30 ነው።
2) ለምዝገባ ምን ሰነዶች ያስፈልጋሉ?
የተማሪ ፎቶ፣ የትውልድ ሰነድ ቅጂ፣ የወላጅ መታወቂያ ቅጂ።
3) እንዴት መገናኘት እችላለሁ?
📞 011-4-422315 ወይም 📧 info@sebestienegasie.com.et